የቆዩ ተሰኪዎች ማሄድን ይፍቀዱ

Google Chrome ጊዜ ያለፈባቸው ተሰኪዎች እንዲያሂድ ይፈቅዳል።

ይህን ቅንብር ካነቁ ጊዜ ያለፈባቸው ተሰኪዎች እንደመደበኛ ተሰኪዎች ስራ ላይ ይውላሉ።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ጊዜ ያለፈባቸው ተሰኪዎች ስራ ላይ አይውሉም፣ እና ተጠቃሚዎች እነሱን ለማሄድ ፍቃድ አይጠየቁም።

ይህ ቅንብር ካልተዋቀረ ጊዜ ያለፈባቸው ተሰኪዎችን እንዲሄዱ ተጠቃሚዎች ፍቃድ ይጠየቃሉ።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameAllowOutdatedPlugins
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)