የድምጽ ቀረጻ ይፍቀዱ ወይም ይከልክሉ

የድምጽ ቀረጻን ፍቀድ ወይም ከልክል።

ከነቃ ወይም ከአልተዋቀረ (ነባሪ) ያለጥያቄ መዳረሻ ከሚሰጣቸው
በAudioCaptureAllowedUrls ውስጥ ካሉ ዩ አር ኤሎች በስተቀር
ተጠቃሚው የድምጽ ቀረጻ መዳረሻ ይጠየቃል።

ይህ መመሪያ ሲሰናከል ተጠቃሚው በጭራሽ አይጠየቅም፣ እና የድምጽ ቀረጻው
በAudioCaptureAllowedUrls ውስጥ በተዋቀሩ ዩ አር ኤሎች ብቻ ነው የሚገኘው።

ይህ መመሪያ አብሮ በተሰራው ማይክሮፎን ላይ ብቻም ሳይሆን በሁሉም አይነት የድምጽ ግብዓቶች ላይ ነው ተጽዕኖ የሚኖረው።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameAudioCaptureAllowed
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)