የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዱ

የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዳል።

ይህን ቅንብር ማንቃት ኩኪዎች በአሳሹ አድራሻ አሞሌ ላይ ያለው ጎራ ውስጥ በሌሉ የድረ-ገጽ ክፍሎች እንዳይዋቀሩ ያግዳቸዋል።

ይህን ቅንብር ማሰናከል ኩኪዎች በአሳሹ አድራሻ አሞሌ ላይ ያለው ጎራ ውስጥ በሌሉ የድረ-ገጽ ክፍሎች እንዲዋቀሩ ያስችላቸዋል፣ እና ተጠቀማዊዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ያግዳቸዋል።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ የሶስተኛ ወገኖች ኩኪዎች ይነቃሉ ግን ተጠቃሚው ሊቀይረው ይችላል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameBlockThirdPartyCookies
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)