የ3-ል ግራፊክስ ኤ ፒ አይዎች ድጋፍ ያሰናክሉ

የ3ል ግራፊክስ ኤፒአይዎች ድጋፍን ያሰናክሉ።

ይህን ቅንብር ማንቃት ድረገጾች የግራፊክስ ማስሄጃ አሃዱን (ጂፒዩ) እንዳይደርሱበት ይከለክላቸዋል። ማለትም ድረገጾች የWebGL ኤፒአዩን መድረስ እና ተሰኪዎች የPepper 3ል ኤፒአዩን መጠቀም አይችሉም።

ይህን ቅንብር ማሰናከል ወይም እንዳልተዋቀረ መተው ድረገጾች የWebGL ኤፒአዩን እንዲጠቀሙ እና ተሰኪዎች የPepper 3ግ ኤፒአዩን እንዲጠቀሙ ሊያስችላቸው ይችላል። የአሳሹ ነባሪ ቅንብሮች እነዚህ ኤፒአዮች ለመጠቀም አሁንም የትዕዛዝ መስመሮች ነጋሪ እሴቶች ሊፈልግ ይችላል።

HardwareAccelerationModeEnabled ወደ ሐሰት ከተዋቀረ Disable3DAPIs ችላ ይባላል፣ Disable3DAPIs ወደ እውነት ሲዋቀር ከሚሆነው ጋር እኩል ነው።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameDisable3DAPIs
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)