ቅጥያ፣ መተግበሪያ እና የተጠቃሚ ስክሪፕት ጭነት ምንጮችን ያዋቅሩ

የትኛዎቹ ዩአርኤልዎች ቅጥያዎች፣ መተግበሪያዎች እና ገጽታዎችን እንዲጭኑ የተፈቀደላቸው መሆኑን እንዲገልጹ ያስችልዎታል።

ከGoogle Chrome 21 ጀምሮ ከChrome ድር መደብር ውጭ የመጡ ቅጥያዎችን፣ መተግበሪያዎችን፣ መተግበሪያዎችን እና የተጠቃሚ ስክሪፕቶችን ለመጫን ይበልጥ ከባድ ነው። ከዚህ ቀደም ተጠቃሚዎች ወደ *.crx ፋይል የሚወስድ አገናኝ ጠቅ አድርገው Google Chrome ከጥቂት ማስጠንቀቂያዎች በኋላ ፋይሉን እንዲጭንላቸው መጠየቅ ይቻል ነበር። ከGoogle Chrome 21 በኋላ እንደነዚህ ያሉ ፋይሎች ወርደው ወደ Google Chrome ቅንብሮች ገጽ መወሰድ አለባቸው። ይህ ቅንብር የተወሰኑ ዩአርኤልዎች የድሮውና ይበልጥ የሚቀለው የጭነት ሂደት እንዲኖራቸው ያስችላቸዋል።

በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ንጥል የቅጥያ-አይነት ተዛማጅ ስርዓተ ጥለት (https://developer.chrome.com/extensions/match_patterns ይመልከቱ) ነው። ተጠቃሚዎች በዚህ ዝርዝር ውስጥ ካለ ማንኛውም ንጥል ጋር ከሚዛመድ ማንኛውም ዩአርኤል የመጡ ንጥሎችን በቀላሉ መጫን ይችላሉ። ሁለቱም የ*.crx ፋይል እና ውርዱ የተጀመረበት ገጽ (ማለትም የመራው) ቦታ በእነዚህ ስርዓተ-ጥለቶች መፈቀድ አለባቸው።

ExtensionInstallBlacklist ከዚህ መምሪያ ቅድሚያ ይሰጠዋል። ይህም ማለት በተከለከሉት ዝርዝር ውስጥ ያለ ቅጥያ አይጫንም፣ በዚህ ዝርዝር ውስጥ ካለ ጣቢያ የመጠ ቢሆንም እንኳ።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
የቅጥያ፣ መተግበሪያ እና የተጠቃሚ ስክሪፕት እንዲጭኑ የሚፈቀድላቸው የዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለቶች

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\ExtensionInstallSources
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)