የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ ይፍቀዱ

የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታን ይፍቀዱ።

ይህ መመሪያ ሁሉም የGoogle Chrome በይነገጽ የሚደበቅበት እና የድር ይዘት ብቻ የሚታይበት የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ ተገኝነትን ይቆጣጠራል።

ይህ መመሪያ ወደ እውነት ከተቀናበረ ወይም እንዳልተቀናበረ ከተተወ አግባብ የሆኑ ፍቃዶችን የያዙ ተጠቃሚ፣ መተግበሪያዎች እና ቅጥያዎች ወደ የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ መግባት ይችላሉ።

ይህ መመሪያ ወደ ሐሰት ከተቀናበረ ተጠቃሚውም ሆነ ማናቸውም መተግበሪያዎች ወይም ቅጥያዎች ወደ የሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ መግባት አይችሉም።

ሙሉ ማያ ገጽ ሁነታ ሲሰናከል የኪዮስክ ሁነታ ከGoogle Chrome OS በስተቀር በሁሉም መሣሪያ ስርዓቶች ላይ አይገኝም።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameFullscreenAllowed
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)