የGoogle Chrome Frame ተጠቃሚ ውሂብ አቃፊ ያዋቅሩ

Google Chrome Frame የተጠቃሚ ውሂብን ለማከማቸት የሚጠቀመውን ማውጫ ያዋቅራል።

ይህንን መምሪያ ካዋቀሩ Google Chrome Frame የተሰጠውን ማውጫ ይጠቀማል።

ስራ ላይ ሊውሉ የሚችሉ የተለዋዋጮችን ዝርዝር ለማግኘት https://www.chromium.org/administrators/policy-list-3/user-data-directory-variables ን ይመልከቱ።

ይህ ቅንብር ሳይቀናበር ከተተወ ነባሪው የመገለጫ ማውጫ ሥራ ላይ ይውላል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
የተጠቃሚ ውሂብ አቃፊ ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameGCFUserDataDir
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)