የተጠቃሚ ደረጃ ቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆችን ይፍቀዱ (ያለአስተዳደር ፍቃዶች የተጫኑ)።

በተጠቃሚ ደረጃ የቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆች ጭነትን ያነቃል።

ይህ ቅንብር ከነቃ Google Chrome በተጠቃሚ ደረጃ የተጫኑ የቤተኛ መልዕክት
መላላኪያ አስተናጋጆች መጠቀምን ይፈቅዳል።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ Google Chrome በስርዓት ደረጃ የተጫኑ የቤተኛ መልዕክት
መላላኪያ አስተናጋጆች ብቻ መጠቀምን ይፈቅዳል።

ይህ ቅንብር እንዳልተዋቀረ ከተተወ Google Chrome የተጠቃሚ ደረጃ
ቤተኛ መልዕክት መላላኪያ አስተናጋጆች መጠቀምን ይፈቅዳል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameNativeMessagingUserLevelHosts
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)