የይለፍ ቃሎችን ወደ የይለፍ ቃል አስተዳዳሪ ማስቀመጥን ያንቁ


ይህ ቅንብር ከነቃ ተጠቃሚዎች Google Chrome የይለፍ ቃሎች እንዲያስታውስ
እና በሚቀጥለው ጊዜ ወደ ጣቢያው በሚገቡበት ጊዜ በራስ ሰር እንዲሰጣቸው ማድረግ ይችላሉ።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ተጠቃሚዎች አዲስ የይለፍ ቃሎችን ማስቀመጥ አይችሉም፣ ነገር ግን
ከዚህ ቀደም ተቀምጠው የነበሩ የይለፍ ቃሎችን አሁንም መጠቀም ይችላሉ።

ይህ መመሪያ ከነቃ ወይም ከተሰናከለ ተጠቃሚዎች በGoogle Chrome ውስጥ ሊለውጡት
ወይም በላዩ ላይ ሊጽፉበት አይችሉም።
ይሄ መመሪያ ካልተዋቀረ የይለፍ ቃል ማስቀመጥ ይፈቀዳል (ነገር ግን በተጠቃሚ
ሊጠፋ ይችላል)።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NamePasswordManagerEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)