የተኪ አገልጋይ አድራሻ ወይም ዩአርኤል

የተኪ አገልጋዩ ዩአርኤል እዚህ መጥቀስ ይችላሉ።

ይህ መመሪያ በ«የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ» ላይ እራስዎ የተኪ ቅንብሮችን ከገለጹ ብቻ ነው የሚተገበረው።

የተኪ መመሪያዎችን ለማዋቀር ሌላ ሁነታን ከመረጡ ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ ነው መተው ያለብዎት።

ለተጨማሪ አማራጮች እና ዝርዝር ምሳሌዎች ይህንን ይጎብኙ፦
https://www.chromium.org/developers/design-documents/network-settings#TOC-Command-line-options-for-proxy-sett


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
የተኪ አገልጋይ አድራሻ ወይም ዩአርኤል

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameProxyServer
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)