በTLS ውስጥ ያሉት የRC4 ስነ መሰውር ጥቅሎች እንደነቁ

ማስጠንቀቂያ፦ ከስሪት 52 በኋላ RC4 ሙሉ በሙሉ ከGoogle Chrome ላይ ይወገዳል (ወደ ሴፕቴምብር 2016 አካባቢ) እና በመቀጠል ይህ መመሪያ መሥራቱን ያቆማል።

ይህ መመሪያ ካልተዋቀረ ወይም ወደ ሐሰት ከተዋቀረ፣ በTLS ውስጥ የስነ መሰውር ጥቅል RC4 አይነቃም። ካልሆነ ደግሞ ጊዜው ባለፈበት አገልጋይ ተኳኋኝነትን ለማግኘት እውነት ሆኖ ሊዋቀር ይችላል። ይህ ጊዜያዊ መፍትሔ ነው፣ እና አገልጋዩ ዳግም መዋቀር አለበት።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameRC4Enabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)