በርቀት መዳረሻ አስተናጋጁ የአቀባይ አገልጋዮች መጠቀምን አንቃ

የርቀት ደንበኞች ከዚህ መሳሪያ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር በሚሞክሩበት ወቅት የቅብብል አገልጋዮችን መጠቀምን ያነቃል።

ይህ ቅንብር የነቃ ከሆነ የርቀት ደንበኞቹ ቀጥተኛ ግንኙነት በማይገኝበት ወቅት የቅብብል አገልጋዮቹን ሊጠቀሙ ይችላሉ (ለምሳሌ በፋየር ዎል ገደቦች ምክንያት)።

መመሪያው RemoteAccessHostFirewallTraversal ተሰናክሎ ከሆነ፣ ይህ መመሪያ ችላ እንደሚባል ያስተውሉ።

ይህ መመሪያ ሳይዘጋጅ የተተወ ከሆነ ቅንብሩ ይነቃል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameRemoteAccessHostAllowRelayedConnection
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)