በተግባር አስተዳዳሪ ውስጥ ሂደቶችን ማጠናቀቅን ያነቃል

በGoogle Chrome ተግባር አስተዳዳሪ ውስጥ ሂደቶችን ማጠናቀቅን ያነቃል።

ወደ ሐሰት ከተዋቀረ በተግባር አስተዳዳሪው ውስጥ የ«ሂደት አጠናቅቅ» አዝራሩ ይሰናከላል።

ወደ እውነት ከተዋቀረ ወይም እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው ሂደቶችን በተግባር አስተዳዳሪው ውስጥ ሊያጠናቅቃቸው ይችላል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameTaskManagerEndProcessEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)