አንድ የዩ አር ኤልዎች ዝርዝር መዳረሻን ያግዱ

ለተዘረዘሩት ዩ አር ኤሎች የክፍሎች መድረሻ።

ይህ መመሪያ ተጠቃሚው ከተከለከሉ ዝርዝሮች ዩ አር ኤሎች ላይ የድር ገፆችን እንዳይጭን ይከላከላል። የተከለከለ ዝርዝር የትኞቹ ዩ አር ኤሎች በተከለከለ ዝርዝር ውስጥ እንደሚገባ የሚለዩ የዩ አር ኤል ሥርዓተ ጥለቶችን ዝርዝር ያቀርባል።

የእያንዳንዱ ዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለት አንድም ለአካባቢ ፋይሎች ስርዓተ ጥለት አልያም ሁሉን አቀፍ ዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለት ሊሆን ይችላል።

ሁሉን አቀፍ ዩ አር ኤል ስርዓተ ጥለት «scheme://host:port/path» ቅርጸት አለው።
ከተገኘ፣ የተጠቀሰው መርሃግብር ይታገዳል። የመርሃግብር፦// ቅድመ-ቅጥያ ካልተጠቀሰ፣ ሁሉም መርሃግብሮች ይታገዳሉ።

አስተናጋጅ ያስፈልጋል እና የአስተናጋጅ ስም ወይም አይፒ አድራሻ ሊሆን ይችላል። የአስተናጋጅ ስም ንኡስ ጎራዎችም ይታገዳሉ። ንኡስ ጎራዎች እንዳይታገዱ ለመከላከል፣ ከአስተናጋጅ ስም በፊት «።» ያካቱ። ልዩ የአስተናጋጅ ስም «*» ሁሉንም ጎራዎች ያግዳል።

አማራጭ ወደብ ከ1 እስከ 65535 ልክ የሆነ የወደብ ቁጥር ነው። ምንም ካልተጠቀሰ፣ ሁሉም ወደቦች ይታገዳሉ። አማራጭ ዱካ ከተጠቀሰ፣ ቅድመ-ቅጥያ ያላቸው ዱካዎች ብቻ ናቸው የሚታገዱት።

ልዩ የሆኑ ነገሮች በዩ አር ኤል የተፈቀዱ ዝርዝር መመሪያ ውስጥ ሊፈቱ ይችላሉ። እነኝህ መመሪያዎች በ1000 ግብአቶች የተገደቡ ናቸው፤ ተከታታይ ግብአቶች ይተዋሉ።

ይህ ወዳልተጠበቀ ስህተት ሊመራ ስለሚችል ውስጣዊ የ«chrome://*» ዩ አር አሌሎችን ማገድ እንደማይመከር ያስተውሉ።

ይህ መመሪያ ምንም ዩ አር ኤል ካላቀናበረ በአሳሽ ውስጥ ወደ አልተፈለገ ዝርዝር ይገባል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
አንድ የዩ አር ኤልዎች ዝርዝር መዳረሻን ያግዱ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\URLBlacklist
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)