የቪዲዮ መቅረጽ ይፍቀዱ ወይም ይከልክሉ

የቪዲዮ ቀረጻን ይፍቀዱ ወይም ይከልክሉ።

ከነቃ ወይም ካልተዋቀረ (ነባሪ) ተጠቃሚው በVideoCaptureAllowedUrls
ዝርዝር ውስጥ ከተዋቀሩ ዩአርኤሎች በስተቀር የቪዲዮ ቀረጻ እንዲሰጥ
ይጠየቃል፣ በዝርዝሩ ውስጥ ያሉት ያለጥያቄ ነው መዳረሻ የሚሰጣቸው።
የኤአርሲ መተግበሪያዎች ፈቃድ ከተሰጣቸው ካሜራውን መድረስ ይችላሉ።

ይህ መመሪያ ሲሰናከል ተጠቃሚው በጭራሽ አይጠየቅም፣ እና የቪዲዮ ቀረጻ
በVideoCaptureAllowedUrls ውስጥ ለተዋቀሩ ዩአርኤሎች ብቻ ነው የሚገኘው።
የኤአርሲ መተግበሪያዎች ካሜራውን መድረስ አይችሉም።

ከኤአርሲ መተግበሪያዎች ውጭ ይህ መመሪያ በአብሮገነቡ ካሜራ ላይ ብቻ ሳይሆን
በሁሉም የቪዲዮ ግቤቶች ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameVideoCaptureAllowed
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)