የነባሪ ፍለጋ አቅራቢው ተለዋጭ ዩ አር ኤሎች ዝርዝር

የፍለጋ ቃላትን ከፍለጋ ፕሮግራሙ ለማውጣት ሊያገለግሉ የተለዋጭ ዩ አር ኤሎች ዝርዝርን ይገልጻል። ዩ አር ኤሎቹ ሕብረቁምፊው '{searchTerms}' ሊኖራቸው ይገባል፣ ይህም የፍለጋ ቃላቱን ለማውጣት ሊያገለግል ይችላል።

ይህ መመሪያ ከተፈለገ ነው። እንዳልተዋቀረ ከተተወ የፍለጋ ቃላትን ለማውጣት ምንም ተለዋጭ ዩ አር ኤሎች ስራ ላይ አይውሉም።

ይህ መመሪያ የሚከበረው የ«DefaultSearchProviderEnabled» መመሪያ ከነቃ ብቻ ነው።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
የነባሪ ፍለጋ አቅራቢው ተለዋጭ ዩ አር ኤሎች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\DefaultSearchProviderAlternateURLs
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)