አዲስ የትር ገጹን እንደ መነሻ ገጽ ተጠቀም

በGoogle Chrome ውስጥ ያለው የነባሪ መነሻ ገጽ አይነት ያዋቅራል፣ እና ተጠቃሚዎች የመነሻ ገጽ ምርጫዎችን እንዳይቀይሩ ይከለክላቸዋል። መነሻ ገጹ እርስዎ ወደሚገልጹ ዩአርኤል ወይም ወደ አዲስ የትር ገጽ መዋቀር ይችላል።

ይህን ቅንብር ካነቁት የአዲስ ትር ገጹ ሁልጊዜ ለመነሻ ገጹ ስራ ላይ ይውላል፣ እና የመነሻ ገጹ ዩአርኤል መገኛው ችላ ይባላል።

ይህን ቅንብር ካሰናከሉት የተጠቃሚው መነሻ ገጽ በጭራሽ አዲስ የትር ገጽ አይሆንም፣ ዩአርኤሉ ወደ «chrome://newtab» ካልተዋቀረ በስተቀር።

ይህን ቅንብር ካነቁት ወይም ካሰናከሉት ተጠቃሚዎች በGoogle Chrome የመነሻ ገጽ አይነታቸውን መቀየር አይችሉም።

ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው ተጠቃሚው አዲሱ የትር ገጽ መነሻ ገጹ ይሁን ወይም አይሁን በራሱ እንዲመርጥ ያስችለዋል።

ይህ መመሪያ ከActive Directory ጎራ ጋር ባልተቀላቀሉ Windows አብነቶች ላይ አይገኝም።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameHomepageIsNewTabPage
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)