የመጀመሪያ አሂድ ላይ የተቀመጡ የይለፍ ቃላትን ከነባሪው አሳሽ ያስመጡ

ይህ መመሪያ ከነቃ የተቀመጡ የይለፍ ቃላት ከቀዳሚው ነባሪ አሳሽ እንዲመጡ ያስገድዳቸዋል። ከነቃ ይህ መመሪያ የማስመጫ መገናኛው ላይም ተጽዕኖ ያሳርፋል።

ከተሰናከለ የይለፍ ቃላቱ አይመጡም።

ካልተዋቀረ ተጠቃሚው ይመጣለት እንደሆነ ይጠየቃል ወይም ማስመጣት በራስ-ሰር ሊከሰት ይችላል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome\Recommended
Value NameImportSavedPasswords
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)