የአጠቃቀም እና ከብልሽት ጋር የተያያዘ የውሂብ ሪፖርት ማድረግን ያንቁ

የGoogle Chrome አጠቃቀም እና ከስንክል ጋር የተገናኘ ውሂብ ስም-አልባ ሆኖ ለGoogle ሪፖርት ማድረግ ያነቃል፣ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት ያግዳል።

ይህ ቅንብር ከነቃ ስም-አልባ የአጠቃቀም እና ከስንክል ጋር የተገናኘ ውሂብ
ለGoogle ይላካል። ከተሰናከለ ይህ መረጃ ለGoogle አይላክም። በሁለቱም ሁኔታዎች
ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር መቀየር ወይም መሻር አይችሉም። ይህ መመሪያ
እንዳልተዋቀረ ከተተወ ቅንብሩ የሚሆነው ተጠቃሚው
መጀመሪያ ሲጭን / ሲያሄድ የመረጠው ነው።

ይህ መመሪያ ከActive Directory ጎራ ጋር ባልተቀላቀሉ የWindows አብነቶች
ላይ አይገኝም። (ለChrome OS፣ DeviceMetricsReportingEnabledን ይመልከቱ።)


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameMetricsReportingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)