ማተምን ያንቁ

በGoogle Chrome ውስጥ ማተምን የሚያነቃና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

ይህ ቅንብር ከነቃ ወይም ካልተዋቀረ ተጠቃሚዎች ሊያትሙ ይችላሉ።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ተጠቃሚዎች ከGoogle Chrome ማተም አይችሉም። ማተም በመፍቻ ምናሌው፣ ቅጥያዎች፣ የጃቫስክሪፕት መተግበሪያዎች ውስጥ፣ ወዘተ. ተሰናክሏል። አሁንም በማተም ላይ ሳሉ Google Chromeን አልፈው ከሚሄዱ ተሰኪዎች ማተም ይቻላል። ለምሳሌ፣ የተወሰኑ የFlash መተግበሪያዎች በአውድ ምናሌያቸው ውስጥ በዚህ መመሪያ ያልተሸፈነ የአትም አማራጭ አላቸው።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NamePrintingEnabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)