የተኪ ማለፊያ ደንቦች

Google Chrome እዚህ ለተሰጡት የአስተናጋጆች ዝርዝር ማንኛውም ተኪን ያልፋል። የኤአርሲ መተግበሪያዎች ይህን ዝርዝር እንደ የማለፊያ ደንቦች ዝርዝር አድርገው ሊጠቀሙበት ይችላሉ።

ይህ መመሪያ በ«የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚመረጡ ይምረጡ» ላይ ራስዎ የተኪ ቅንብሮችን ከመረጡ ብቻ ነው የሚተገበረው።

የተኪ መመሪያዎችን ለማቀናበር ሌላ ማንኛውም ሁነታ ከመረጡ ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው አለብዎት።

ይበልጥ ዝርዝር ምሳሌዎችን ለማግኘት ይህንን ይጎብኙ፦
https://www.chromium.org/developers/design-documents/network-settings#TOC-Command-line-options-for-proxy-sett።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
በኮማ የተለዩ የተኪ ማለፊያ ደንቦች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameProxyBypassList
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)