ለርቀት መዳረሻ ደንበኛዎች የተፈለገውን የጎራ ስም ያዋቅሩ

በርቀት መዳረሻ ደንበኛዎች ላይ የሚተገበረው አስፈላጊውን የደንበኛ ጎራ ስም ያዋቅርና እና ተጠቃሚዎችን እንዳይቀይሩት ያግዳል።

ይህ ቅንብር ከነቃ ከተጠቀሰው ጎራ የሚመጡ ደንበኞች ብቻ ናቸው ከአስተናጋጁ ጋር መገናኘት የሚችሉት።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተቀናበረ እንግዲያው ለግንኙነት ዓይነቱ የተቀመጠው ነባሪ መመሪያ ተግባራዊ እንዲሆን ይደረጋል። ለርቀት እርዳታ ይህ ከማንኛውም ጎራ የመጡ ደንበኞች ከአስተናጋጁ ጋር እንዲገናኙ ይስችላል፣ ለማንኛውም የርቀት መዳረሻ የአስተናጋጁ ባለቤት ብቻ ነው መገናኘት የሚችለው።

በተጨማሪም RemoteAccessHostDomainን ይመልከቱ።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
ለርቀት መዳረሻ ደንበኛዎች የተፈለገውን የጎራ ስም ያዋቅሩ

Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameRemoteAccessHostClientDomain
Value TypeREG_SZ
Default Value

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)