የአሰሳ ታሪክ ማስቀመጥን ያሰናክሉ

በGoogle Chrome ውስጥ የአሰሳ ታሪክን ማስቀመጥ ያሰናክላል፣ እና ተጠቃሚዎችን ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩ ይከለክላል።

ይህ ቅንብር ከነቃ የአሰሳ ታሪክ አይቀመጥም። ይህ ቅንብር እንዲሁም የትር ስምረትን ያሰናክላል።

ይህ ቅንብር ከተሰናከለ ወይም ካልተዋቀረ የአሰሳ ታሪክ አይቀመጥም።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameSavingBrowserHistoryDisabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)