የውሂብ ከGoogle ጋር መመሳሰል ያሰናክሉ

በGoogle የተስተናገዱ የማመሳሰል አገልግልቶችን በመጠቀም Google Chrome ውስጥ የውሂብ ማመሳሰልን የሚያሰናክልና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው።

ይህን ቅንብር ካነቁ ተጠቃሚዎች Google Chrome ውስጥ ይህን ቅንብር ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው Google ማመሳሰልን ይጠቀም ወይም አይጠቀም ለመምረጥ ይገኝለታል።


Supported on: Microsoft Windows XP SP2 ወይም ከዚያ በኋላ
Registry HiveHKEY_LOCAL_MACHINE or HKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\Chrome
Value NameSyncDisabled
Value TypeREG_DWORD
Enabled Value1
Disabled Value0

chrome.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)