በGoogle Chrome OS ማያ ገጽ ቁልፍ ላይ የተፈቀዱ ማስታወሻ የሚወስዱ መተግበሪያዎች በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ ያስገቡ

በGoogle Chrome OS ማያ ገጽ ቁልፍ ላይ እንደ ማስታወሻ መውሰጃ መተግበሪያ ሊነቁ የሚችሉ የመተግበሪያዎች ዝርዝርን ይገልጻል።

ተመራጩ የማስታወሻ መውሰጃ መተግበሪያ በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ ከነቃ የማያ ገጽ ቁልፉ ተመራጩን የማስታወሻ መውሰጃ መተግበሪያን ለማስጀመር የዩአይ አባለ ነገር በውስጡ ይይዛል።
እንዲጀምር ሲደረግ መተግበሪያው በማያ ገጽ ቁልፉ አናት ላይ የመተግበሪያ መስኮትን መክፈት እና የውሂብ ንጥሎችን (ማስታወሻዎችን) በማያ ገጽ ቁልፉ አውድ ውስጥ መፍጠር ይችላል። መተግበሪያው የተፈጠሩ ማስታወሻዎችን የዋናው ተጠቃሚ ክፍለ ጊዜው ሲከፈት እሱ ማስመጣት ይችላል። በአሁኑ ጊዜ የChrome ማስታወሻ መውሰጃ መተግበሪያዎች ብቻ ናቸው በማያ ገጽ ቁልፉ ላይ የተፈቀደላቸው።

መመሪያው ከተዋቀረ ተጠቃሚው አንድ መተግበሪያ በማያ ገጽ ቁልፉ ላይ ማንቃት የሚችለው የመተግበሪያው ቅጥያ መታወቂያ በመመሪያው የዝርዝር እሴት ውስጥ ካለ ብቻ ነው።
በዚህ ምክንያት ይህን መመሪያ ወደ ባዶ ዝርዝር ማዋቀር በማያ ገጽ ቁልፍ ላይ ማስታወሻ መውሰጃን ሙሉ በሙሉ እንዲሰናከል ያደርገዋል።
የመተግበሪያ መታወቂያን በውስጡ የያዘ መመሪያ ስላለው ብቻ ተጠቃሚው መተግበሪያውን በማያ ገጽ ቁልፉ ላይ እንደ ማስታወሻ ወሳጅ መተግበሪያ አድርጎ ሊያነቃው ይችላል ማለት እንዳልሆነ ልብ ይበሉ - ለምሳሌ፣ በChrome 61 ላይ የሚገኙ መተግበሪያዎች ስብስብ በተጨማሪም በመሣሪያ ስርዓቱ የተገደበ ነው።

መተግበሪያው እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው በማያ ገጽ ላይ ለማብራት የሚችላቸው የመተግበሪያዎች ስብስብ ላይ በመመሪያው የሚቀመጡ ምንም ዓይነት ገደቦች አይኖሩም።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

በGoogle Chrome OS ማያ ገጽ ቁልፍ ላይ የተፈቀዱ ማስታወሻ የሚወስዱ መተግበሪያዎች በተፈቀደላቸው ዝርዝር ውስጥ ያስገቡ

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\NoteTakingAppsLockScreenWhitelist
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)