በአስጀማሪው ላይ የሚያዩ የተሰኩ መተግበሪያዎች ዝርዝር

Google Chrome OS በአስጀማሪው አሞሌ ላይ እንደ የተሰኩ መተግበሪያዎች አድርጎ የሚያሳያቸውን የመተግበሪያዎች ለዪዎችን ይዘረዝራል።

ይህ መመሪያ ከተዋቀረ የመተግብሪያዎቹ ስብስብ ቋሚ እና በተጠቃሚው ሊቀየሩ የሚችሉ አይደሉም።

ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ተጠቃሚው በአስጀማሪው ላይ ያሉ የተሰኩ መተግበሪያዎች ዝርዝሩን ሊቀይሩት ይችላል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

በአስጀማሪው ላይ የሚያዩ የተሰኩ መተግበሪያዎች ዝርዝር

Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS\PinnedLauncherApps
Value Name{number}
Value TypeREG_SZ
Default Value

chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)