የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ

Google Chrome የሚጠቀመውን የተኪ አገልጋዩን እንዲጠቅሱ ያስችልዎታል፣ እና ተጠቃሚዎች የተኪ ቅንብሮችን እንዳይለውጡ ይከላከላል።

የተኪ አገልጋይን በጭራሽ ላለመጠቀም እና ሁልጊዜ በቀጥታ ለመገናኘት ከመረጡ ሌሎች አማራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

የሥርዓት ተኪ ቅንብሮችን ለመጠቀም ከመረጡ ሌሎች አምራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

የተኪ አገልጋይን በራስ-ሰር ፈልጎ ማግኘትን ከመረጡ ሌሎች አምራጮች ሁሉ ችላ ይባላሉ።

ቋሚ የተኪ አገልጋይ ሁነታን ከመረጡ በ«የተኪ አገልጋይ ዩአርኤል አድራሻ ወይም ዩአርኤል» ውስጥ እና በ«ኮማ የተለያዩ የተኪ ማለፊያ ደንበች ዝርዝር» ውስጥ ተጨማሪ አማራጮችን መግለጽ ይችላሉ። ከፍተኛ ቅድሚያ ያለው የኤችቲቲፒ ተኪ አገልጋይ ብቻ ነው ለኤአርሲ-መተግበሪያዎች የሚገኘው።

.pac ተኪ ስክሪፕትን ለመጠቀም ከመረጡ በ«ዩአርኤል ወደ ተኪ .pac ፋይል» ውስጥ ዩአርኤሉን ለስክሪፕቱ መጥቀስ ይኖርብዎታል።

ለዝርዝር ምሳሌዎች፣ ይህን ይጎብኙ፦
https://www.chromium.org/developers/design-documents/network-settings#TOC-Command-line-options-for-proxy-sett።

ይህን ቅንብር ካነቁት Google Chrome እና የኤአርሲ መተግበሪያዎች ከትዕዛዝ መስመሩ የተገለጹ ከተጊ ጋር የተገናኙ አማራጮችን ሁሉ ችላ ይላሉ።

ይህን መመሪያ እንዳልተዋቀረ መተው ተጠቃሚዎች ራሳቸው የተኪ ቅንብሮችን እንዲመርጡ ይፈቅድላቸዋል።

Supported on: SUPPORTED_WIN7

የተኪ አገልጋይ ቅንብሮች እንዴት እንደሚገለጹ ይምረጡ


 1. በጭራሽ ተኪ አይጠቀሙ
  Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
  Value NameProxyMode
  Value TypeREG_SZ
  Valuedirect
 2. የተኪ ቅንብሮችን በራስ-ይወቁ
  Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
  Value NameProxyMode
  Value TypeREG_SZ
  Valueauto_detect
 3. የ.pac ተኪ ስክሪፕት ይጠቀሙ
  Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
  Value NameProxyMode
  Value TypeREG_SZ
  Valuepac_script
 4. ቋሚ ተኪ አገልጋዮችን ይጠቀሙ
  Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
  Value NameProxyMode
  Value TypeREG_SZ
  Valuefixed_servers
 5. የስርዓት ተኪ ቅንብሮችን ይጠቀሙ
  Registry HiveHKEY_CURRENT_USER
  Registry PathSoftware\Policies\Google\ChromeOS
  Value NameProxyMode
  Value TypeREG_SZ
  Valuesystem


chromeos.admx

Administrative Templates (Computers)

Administrative Templates (Users)